Propagation Management System pricing

Choose what your nursery needs. Each option adds its own fee to your invoice, and the estimate updates as you choose. Send your selection and we'll email you a PDF quotation.

ለእርሻዎ የሚያስፈልገውን ይምረጡ። ምርጫዎን ሲልኩ ዋጋውን የያዘ የPDF ዋጋ ማቅረቢያ በኢሜይል እንልክልዎታለን።

Cloud server (VPS)የክላውድ ሰርቨር (VPS)

The main PMS server, hosted and run by AgTraIn. Every company needs one; pick the size that fits your number of users and records.

AgTraIn የሚያስተዳድረው ዋናው የPMS ሰርቨር። እያንዳንዱ ድርጅት አንድ ያስፈልገዋል፤ ከተጠቃሚዎችዎና ከመዝገቦችዎ ብዛት ጋር የሚስማማውን መጠን ይምረጡ።

Choose one.

Automatic backupአውቶማቲክ መጠባበቂያ (ባክአፕ)

Choose any that you need.

The database and uploaded files are backed up automatically every day and kept off the server, so they can be restored after a failure or a mistake.

የመረጃ ቋቱና የተጫኑ ፋይሎች በየቀኑ በራስ-ሰር ምትኬ ይወሰድላቸዋል። ምትኬው ከሰርቨሩ ውጭ ስለሚቀመጥ ብልሽት ወይም ስህተት ቢከሰት መልሶ ማግኘት ይቻላል።

SMS gatewayየኤስኤምኤስ (SMS) መላኪያ

Text messages the system sends to your customers, such as the order confirmation, order completion and payment related notifications.

ሲስተሙ ለደንበኞችዎ እና ሰራተኞችዎ የሚልካቸው የጽሑፍ መልዕክቶች፤ ለምሳሌ የትዕዛዝ መጀመርን፣ መጠናቀቅን፣ የክፍያ ሁኔታን እና ሌሎችንም መልዕክቶች የሚልኩበት ነው።

Choose one, or none.

Messages arrive from your company name (for example AWASH FARM). The name has to be registered and approved with the SMS provider before it can be used.

መልዕክቶች በድርጅትዎ ስም (ለምሳሌ AWASH FARM)። ስሙ ጥቅም ላይ ከመዋሉ በፊት በSMS አቅራቢው ዘንድ መመዝገብና መጽደቅ አለበት።

Messages arrive from AgTraIn's registered sender name. Ready to use at once, with nothing to register.

መልዕክቶች በAgTraIn በተመዘገበ የላኪ ስም ይደርሳሉ። ምንም ምዝገባ ሳያስፈልግ ወዲያውኑ መጠቀም ይቻላል።

Local (farm) serverየእርሻ ቦታ (የቢሮ) ሰርቨር

Optional. The cloud server stays the main system. A server at your farm keeps the nursery working when the internet is cut, and syncs with the cloud when the connection is back.

ዋናው ሲስተም የክላውድ ሰርቨሩ ነው። በእርሻዎ ላይ የሚተከል ሰርቨር ኢንተርኔት ሲቋረጥ የችግኝ ጣቢያው ስራ እንዳይቆም ያደርጋል፤ ግንኙነቱ ሲመለስ ከክላውዱ ጋር ያመሳስላል።

Choose any that you need.

Installing and configuring the PMS server on your farm network and pairing it with your cloud account.

የPMS ሰርቨሩን በእርሻዎ ኔትወርክ ላይ መጫን፣ ማዋቀርና ከክላውድ አካውንትዎ ጋር ማገናኘት።

Local server sync frequencyየቢሮውን ሰርቨር የማናበብ ድግግሞሽ

How often the farm server and the cloud exchange changes when the internet is available.

ኢንተርኔት በሚኖርበት ጊዜ የእርሻው ሰርቨርና ክላውዱ ለውጦችን በምን ያህል ጊዜ እንደሚለዋወጡ።

Only if you choose Local server setup and provisioning.

Choose one.

Trainingስልጠና

Choose any that you need.

Hands-on training for your managers, officers and field staff on the screens they use.

ለስራ አስኪያጆች፣ ለኦፊሰሮችና ለመስክ ሰራተኞች በሚጠቀሙባቸው ገጾች ላይ የሚሰጥ የተግባር ስልጠና።

Hotline supportየቀጥታ መስመር ድጋፍ

Choose the support channels you want.

የሚፈልጓቸውን የድጋፍ መስመሮች ይምረጡ።

Choose any that you need.

A shared chat group with the AgTraIn support team.

ከAgTraIn የድጋፍ ቡድን ጋር የጋራ የቻት ቡድን።

Dedicated support personnelየተመደበ የድጋፍ ባለሙያ

Choose any that you need.

A named AgTraIn support person who knows your farm and follows up your requests.

እርሻዎን የሚያውቅና ጥያቄዎችዎን የሚከታተል በስም የተመደበ የAgTraIn ባለሙያ።

Data migrationየመረጃ ዝውውር

Choose any that you need.

Loading your customers, open orders, stock balances and trays out with customers (with deposits) from your Excel files or paper records.

ደንበኞችዎን፣ ያልተጠናቀቁ ትዕዛዞችን፣ የክምችት ሚዛንና በደንበኞች እጅ ያሉ ትሪዎችን (ከዋስትና ገንዘባቸው ጋር) ከኤክሴል ፋይሎችዎ ወይም ከወረቀት መዝገቦች ወደ ሲስተሙ ማስገባት።

PMS- Serviceየፐኤም ኤስ አገልግሎት

This is the main Propagation Management System as a service

ይህ ዋናው የፕሮፓጌሽን ማኔጅመንት ሲስተም የአገልግሎት ክፍያ ነው

Choose one.

This service is the main PMS Service you use to manage your farm propagation related tasks.

ይህ ሲስተም ዋናው የፕሮፓጌሽን ሲስተም እያንዳንዱን ዕለት ከዕለት የሚያከናውኑትን የስራ ሂደት የሚያስተዳድሩበት ሲስተም ነው።

Extra company or branchተጨማሪ ድርጅት ወይም ቅርንጫፍ

Choose any that you need.

A separate company account, with its own users, data and letterhead, for groups that run more than one nursery.

ከአንድ በላይ የችግኝ ጣቢያ ለሚያስተዳድሩ ድርጅቶች፤ የራሱ ተጠቃሚዎች፣ መረጃና የደብዳቤ ራስጌ ያለው የተለየ የድርጅት አካውንት።

How often you payየክፍያ ጊዜ

Recurring fees are invoiced for the period you choose. One-time fees are invoiced once.

Your details

Your farmየእርሻዎ መረጃ

These details go on your quotation.